...

የሮቦት ቴክኖሎጂ ከየት ወዴት

አሁን ያለንበት 21ኛው ክፍለ ዘመን አዳዲስ ፈጠራዎችና ግኝቶች የተበራከቱበት ነው፡፡ በአለማችንም በየዘርፉ ፉክክር የተጧጧፈበት ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ክፍለ-ዘመን ሰዎች ጉልበትና ጊዜያቸውን መቆጠብ ይሻሉ፡፡ ኑራቸውን ቀላልና ትርፋማ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸው ደግሞ የአደባባይ ሚስጥር ነው፡፡ በዘመናችን ፉክክር የበዛበትና በየጊዜውም አዳዲስ ፈጠራዎች ከሚገኙባቸው ዘርፎች ውስጥ አንዱ ይህ የሮቦት ቴክኖሎጂ ነው፡፡

ለመሆኑ ይህ አስገራሚ ቴክኖሎጂ እንዴት ሊፈለሰፍ ቻለ፤ የወደፊት እጣ ፈንታውስ ምን ይመስላል ከቪዲዮው ያገኙታልPost Comments(0)

Leave a reply