...

ሳምንታዊው የቴኪኢን ሴሚናር ተካሄደ

የቴክኖሎጂ እና አኖቬሽን ኢንስቲትዩት በየሳምንቱ ሃሙስ የሚዘጋጀው የቴኪኢን ሳምንታዊ ሴሚናር በዛሬው እለትም በኢትዮጵያ መሰረታዊ በሆኑ ሁለት ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ተካሂዷል

...

እየተዘጋጀ ባለው ብሄራዊ የልማት አመላካች ፖርታል ላይ ውይይት ተደረገ

የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ከብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ጋር በትብብር እያከናወኑት በሚገኘው ብሄራዊ የልማት አመላካች ዳሽቦርድ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡

...

የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ግምገማ

በስራ ዕድል ፈጠራ፣ ችግር ፈቺ ምርምር እና ገቢ ማመንጨት ላይ ትኩረታቸውን አድርገው የተሰሩ የፕሮጀክት ፕሮፖዛሎች ከሰራተኛው ዘንድ ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

...

የዲጂታል ፋይናንስን ለማሳደግ የሁሉም ትብብር ወሳኝ አንደሚሆን ተገለፀ

የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ያዘጋጀው የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ‘‘Digitizing Finance: Mobile Payment’’ በሚል የተሰናዳው ይህ የአንድ ቀን ወርክሾፕ አንደሃገር በዲጂታል ኢኮኖሚው ላይ ያለንበትን ደረጃ፤ ያሉ ችግሮች እና የሚታዩ መልካም እድሎች በማንሳት እንዴት እንምራው ወይም እናሳድገው በሚለው አጀንዳ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ተካሂዷል፡