...

ሳይንስን በጥበብ የፈታችው ታዳጊ

ልጅቷ ቆፍጠን ባለው አኳኋኗ ጠንከር ባለው ንግግሯ ከብዙዎች ልብ ገብታለች፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የአየር ንብረት ለውጥን አስመልክቶ በኛ ሀገር ጭምር በተሰሩ የቴሌቪዥን ዘገባዎች ላይ ደጋግመን እንድናያትም ሆኗል

...

በማቴሪያል ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ፈርቀዳጅ የሆነችው ኢትዮጵያዊት ተመራማሪ፡ ፕሮፌሰር ሶስና ሃይሌ

ፕሮፌሰር ሶስና ሃይሌ እ.ኢ.አ በ 1958 ከአዲስ አባባ የተገኘች ኢትዮጵያዊት ሳይንቲስት ናት፡፡

...

በድሬደዋው ታዳጊ የተሰራው የአየር ብክለት መቆጣጠሪያ ማሽን

በድሬደዋ የ7ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ሙሳ መሐመድ ለአየር ብክለት መፍትሄ ይዤ መጥቻለው ይለናል፡፡

...

የኮሮና መድሃኒትን ፍለጋ ለአራት ወራት በቤተሙከራ ብቻውን ያሳለፈው ተመራማሪ ጥረት

የቫይረሱ መነሻ እንደሆነች በምትገመተው ዉሀን ከተማ ውስጥ መድሀኒት ፍለጋ ለአራት ወራት የደከመውን ተመራማሪ ቃል