...

ይቅርታ ወይስ በቀል፡ የትኛው ደስታን ይሰጥዎታል?

ብዙዎቻችን ስለ ይቅርታ አስፈላጊነት ሲነገር ሰምተናል፤ እኛም ተናግረናል; አዲስ ጥናት ግን ሰዎች ከይቅርታ ይልቅ ለመጥፎ ስራ ቅጣት ሲሰጥ ማየት እንደሚስደስታቸው ያስረዳል

...

5ቱ የዩትዩብ ከፍተኛ ተከፋዮች

ታዋቂው የፎርብስ መጽሄት በ2019 በዩትዩብን ቪዲዮዎችን በመልቀቅ ብቻ ብዙ ገንዘብ አገኙ ብሎ ካሰቀመጣቸው 10 ሰዎች መሃል ለዛሬ አምስቱን እናስተዋውቃችሁ፡፡

...

3ሺህ ካሜራዎችን የሰበሰበው ሰው

የዓለማችን ብዙ የካሜራ ክምችት ያለበት ቦታ አንድ የስኮትላንድ ገጠር ውስጥ ያለ የአንድ ሽማግሌ ቤት ሊሆን ይችላል ብሎ የገመተ አልነበረም

...

አዲስ አዲሰ አመት

አዲስ ዓመት ሲነሳ ሁሌም አዲሰ ህይወት እና አዲሰ ዕቅድ አብሮ መነሳቱ የማይቀር ነው፡፡ አዲሰ ህይወት ሁሌም በሰራ የሚገኝ ፍሬ ነው፡፡ ያለፈውን ለመቀየርም ሆነ የሚመጣውን ለመሳብ ሁሌም ከፍላጎት የዘለለ ስራ ይፈልጋል፡፡ ይሁንና የሰው ልጅ በፍላጎቱ እና በእሱ መሀል ብዙ መጋረጃዎች እና ብዙ አቀበቶች ያሉበት ፍጡር ነው፡፡