...

ለኤሌክትሪክ መኪኖች ባትሪን በ5 ደቂቃ መሙላት የሚያስችል ቴክኖሎጂ

የኤሌክትሪክ መኪኖችን ባትሪ በ5 ደቂቃ ውስጥ መሙላት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ስቶር ዶት በተሰኘ አንድ ድርጅት ቀረበ፡፡

...

የሮቦት ቴክኖሎጂ በግብርናው ዘርፍ

ይህ ቴክኖሎጂ አርሶ አደሮች የአየር ትንበያን በመከታተል በወቅቱ አዝመራቸውን እንዲዘሩ እና እንዲሰበስቡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክት በመሆኑ ዘርፈን በሚፈለገው መጠን ለማዘመን እና ለማሳደግ ትልቅ እድል ይፈጠራል፡፡

...

የትኛው እንስሳ ትላልቅ ጆሮዎች አሉት?

ባለ ረጃጅም ጆሮ ጀርቦአ ጭራው ሳይቆጠር ከራስ ቅል እስከ ቂጡ ያለው ርዝመቱ ወደ 10 ሴ.ሜ ብቻ ይጠጋል፡፡ በዚህ አነስተኛ አካሉ ላይ ያሉት ጆሮዎቹ ታድያ ከ3.8 እስከ 5 ሴ.ሜ ይሆናሉ፡፡

...

ካርቦን ዳይ ኦክሳይድን ወደ ድንጋይ የሚቀይረው የቴክኖሎጂ ፈጠራ

በእነዚህ የቴክኖሎጂ ትግበራዎች ውስጥ ካርቦን ዳይ ኦክሳይድን ወደ ድንጋይ የሚቀይረው አስገራሚ የቴክኖሎጂ ፈጠራ አይስላንድ መቀመጫውን ባደረገ ካርብፊክስ በተሰኘ የምርምር ተቋም ሲበለፅግ የቆየ ነው፡፡